ወ/ሮ ነነፃነ ደረሰ:- በልደታ ክ/ከተማ ም/ስ/አስፈጻሚና የስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት ኃላፊ

የክ/ከተማችን የወረዳዉን ነዋሪ ፈጣን፣ ተደራሽ እና ጥራት ያለው አገልግሎት የማግኘት መብት ያለው በመሆኑ ይህንን የህዝባችንን ፋላጎት ዕውን ከማድረግ አኳያ የአገልገሎት አሰጣጡን ቀልጣፋና ዘመናዊ ማድረግ...

በልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 4 ስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት 💡

የክ/ከተማችን ብሎም የወረዳዉን ነዋሪ ፈጣን፣ ተደራሽ እና ጥራት ያለው አገልግሎት የማግኘት መብት ያለው በመሆኑ ይህንን የህዝባችንን ፋላጎት ዕውን ከማድረግ አኳያ የአገልገሎት አሰጣጡን ቀልጣፋና ዘመናዊ ማድረግ...

  image

አቶ ዳንኤል አለሙ ሮቢ

በወረዳ 4 ም/ስ/አስ/የስ/ክህ/ጽ/ቤት ኃላፊ

/      

በልድታ ክ/ከተማ የወረዳ 4 ስራና ክህሎት ጽ/ቤት ለስራ እድል ፈጠራ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት የኢንተርፕራይዞችን ተወዳዳሪነት በማሳደግ ፣ በክ/ከተማችን ብሎም በወረዳችን የተንሰራፋውን ድህነትና ስራ አጥነትን ለመቅረፍ እና የዜጎችን እኩል ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ስትራቴጂ በመቅረጽ ወደ ተግባር ገብቷል፡፡ በዚህም በ2016 በጀት አመት በተደረገ ርብርብ ለበርካታ ዜጎች የስራ ዕድል በመፍጠር ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል፡፡

ይሁንና ለስራ ፈላጊ ዜጎች የሚያስፈልጓቸውን ድጋፎች በማመቻቸት የስራ እድል ፈጠራ ስራው ውጤታማ ቢሆንም በዘርፉ በከፍተኛ ቁጥር እያደገ የመጣውን የዜጎች የስራ ዕድል ይፈጠርልኝ ጥያቄ ለመመለስ የሚያስችል የአሰራር ስርዓት መዘርጋት፣ ማሻሻል እና በውጤታማነት መምራት አስፈላጊ መሆኑን በመረዳት በ2017 በጀት አመት መንግስታዊ ድጋፎችን እና አገልግሎቶችን በተቀናጀ መልኩ በቁርጠኝነት አጠናክሮ በመስጠት ላይ እንገኛለን፡፡...

News | ዜና | Oduu

ተጨማሪ ዜናዎችን ይመልከቱ  

ዋና ዋና አገልግሎቶች

አማራጭ የስራ ዕድሎችን መለየት፣ ሰራ ፈላጊዎችን ወደ ስራ ማስገባት፣
የስራ ፈላጊዎችን በንግድ ህጉ መሰረት በኢንተርፕራይዝ ማደራጀት፣
የኑሮ ማሻሻያ ተጠቃሚዎች ተጨማሪ ጥሪት ማፍሪያ ላይ ማሰማራት፣
የግብዓት፣የምርት የገበያ ትስስር መፍጠር፣ ምርትና አገልግሎትን ማስተዋወቅ
ለኢንተርፕራይዞች የካፒታል ሊዝና የፋይናንስ ድጋፍ እንዲያገኙ ማመቻቸት፣
የዕድገት ደረጃ ሽግግር፤ ሂሳብ መዝገብ አያያዝ፣ ምርጥ ተሞክሮዎችን መቀመርና ማስፋት

በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 4 ስራና ክህሎት ጽ/ቤት

በሀገር ደረጃ የተጀመረዉን ሪፎርም በማስረጽ የአገልግሎት አሰጠጡን ተደራሽ፣ ግልጽና ወጪ ቆጣቢ በማድረግ የጽ/ቤቱን ራዕይ እና ተልዕኮ ለማሳካት ዘመን የወለዳቸውን የቴክኖሎጂ ዉጤቶች አቀናጅቶ ውጤታማ ስራ ለማከናወን እየተደረገ ያለዉ እንቅስቃሴ ከመቼውም ጊዜ በላይ የተሻለ ነዉ፡፡

የስራ አካባቢን ሳቢ ፣ ፅዱና ምቹ ከማድረግ ጋር ተያይዞም በጽ/ቤቱ ለአገልግሎት አሰጣጥ ከፍተኛ ችግር ፈጥሮ የነበረውን የተከማቸ ፋይል በማንሳት ፤ የካይዘንን ፍልስፍና ተግባራዊ በማድረግ የፈጻሚውን አቀማመጥ በማስተካከል ችግር የነበረባቸውን የፈጻሚ ወንበሮች በመለወጥና በማደስ ቢሮውን የማሳመር ስራ ተሰርቷል፡፡

Visit our Web App

በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 4 ስራና ክህሎት ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአገልግሎት ሰጪ ተቋማትን መልሶ ለማደራጀት በወጣ አዋጅ መሰረት የስራና ክህሎት ጽ/ቤት እንደገና የተቋቋመ ሲሆን ከተሰጠው ተግባርና ኃላፊነት መነሻ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታትና የለውጥ ሥራዎችን ቀጣይነት ለማረጋገጥ የተቋሙን አገልግሎት አሰጣጥ ክትትልና ድጋፍ በማድረግ በብቃቱና እና በሥነ-ምግባሩ የተመሰገነ የሰው ኃይል እንዲመራ በማድረግ ለተገልጋዮቹ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በአዲስ መልክ በመለየት አደራጅቷል፡፡

በተጨማሪም በወረዳዉ ስራና ክህሎት ጽ/ቤት የሚሰጠው አገልግሎት የተገልጋይ ፍላጎትን ማዕከል አድርጎ ይበልጥ ተደራሽ እንዲሆን ለማስቻል የሚሰጡ አገልግሎት አይነቶች፣ አገልግሎቱ የሚሰጥበት ስታንዳርድ፣ የሚሰጥበትን ቦታ እና ከተገልጋይ የሚጠበቁ ቅድመ ሁኔታዎችን በግልጽ በዝርዝር በማስቀመጥ የጽ/ቤቱ አመራር ሠራተኞች አገልግሎቶቹን በተቀመጠላቸው ስታንዳርድ መሰረት ፍህታዊና ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲሰጡና ተገልጋዮች ምን ዓይነት አገልግሎት በምን ዓይነት ደረጃ ማግኘት እንደሚገባቸው...

© 2024 Lideta Labor and Skills Office. Designed by  Markos MG 0912689710.