• Vision

    የስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት ራዕይ

    በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የልደታ ክፍለ ከተማ በ2022 ምቹ የስራ ሁኔታ የተረጋገጠባት፤ዘላቂና አስተማማኝ የስራ እድል የፈጠሩ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆኑ ኢንተርፕራይዞችና ኢንዱስትሪዎች ያደጉባት ክፍለ ከተማ ሆና ማየት ነው፡:

  • Mission

    የስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት ተልዕኮ

    የስራ ስምሪት አገልግሎትን በማስፋፋት፤ ሰላማዊ የአሰሪና ሰራተኛ ግንኙነትን በማስፈን ለስራ ፈላጊው ሰፊ የስራ እድል በመፍጠር፣የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም በመተግበር ከድህነት ወለል በታች የሚገኙ ነዋሪዎችን ኑሮ ማሻሻል እንዲሁም የመስሪያ ቦታ፣የፋይናንስ፣የካፒታል ሊዝ፣ የገበያ፣ ቴክኖሎጂ፣ የቴክኒክና ምክር ድጋፍ በማድረግ ኢንተርፕራይዝና አምራች ኢንዱስትሪ በምርትና ምርታማነት ብቁና ተወደዳሪ እንዲሆኑ ማስቻል፡፡

  • Assets

    የስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት እሴቶች

    ስራ ፈጣሪነትን ማበረታታት፣
    ግልጽና አሳታፊ ተጠያቂነትን ማስፈን፣
    ቅንጅታዊ አሰራርን ማጎልበት፣
    ሁልጊዜም ከተግባር መማር፣
    የላቀ አገልግሎት መስጠት፣
    ፍትሃዊ የህዝብ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ፣
    ፈጣን የቴክኖሎጂ ሽግግርን ማረጋገጥ፣