በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 የስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት
የደንበኞች እርካታ መጠይቅ.
ዉድ ደመበኛችን አገልግሎቶቻችንን እናሻሽል ዘንድ የእርሶ አስተያየት አስፈላጊ ነዉና እባክዎ አስተያየትዎን ይስጡን
ስም:
እድሜ:
ፆታ:
ወንድ
ሴት
በሰጠንዎት አገልግሎት እረክተዋል?
አዎ ረክቻለሁ
አይ አልረካዉም
መልስዎ አልረካዉም ከሆነ በየትኛዉ አገልግሎታችን ነዉ ያልረኩት?
በስራ ዕድል ፈጠራ
በስራ ፈላጊ ምዝገባ በስልጠና
በስልጠና
በአደረጃጀት/በህጋዊነት ማስፈን
በከተማ ምግብ ዋስትና እና ኑሮ ማሻሻያ
በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ድጋፍ
በከ/ግብርና፣ ኮንስትራክሽን፣ ንግድና አገልግሎት
በእድገት ደረጃ እና ሽግግር
በገበያ ልማት እና ፕሮሞሽን
ለተጨማሪ አስተያየትዎ:
ይላኩ